ስለዚህ next year 9 በold የተቀሩት ደግሞ በnew curriculum ነው?????
2 weeks ago | 7
yeka kfle ketema grade 10 matric lay aymetam blual so what can we do brief yehone neger ngerun
2 weeks ago | 0
Min maletu new 10 ina 9 ke old keweta yalitemarut weta malet ayidel? Min zimblo yakebatiral woyim lemin besirat Megileca ayisetim🙄
2 weeks ago | 4
ምንም አልጀመርኩም ነገሮች አልተመቻቹልኝ ሁነው አሁን ቦጀምር እጨርሳለሁ በጣም በጭንቀት ልፈነዳነው እንዴት እደምጨርሠው እኔን ደካማ እህታችሁን እርዱኝ ከ ቪዲዮ ትት ለመቀላቀል የድሀ ልጅ ነኝ ብር አጣሁ ብፈልግ😢😢😢
2 weeks ago (edited) | 6
My question is lemn yegna director ye 10n ayakattm endalu nw 🙄
2 weeks ago | 0
Z Secret Training Institute
በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ
9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል🙏
"እንኳን ካልተማርከው ከተማርከውም ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"😂ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ
ከዚህ ንግግራቸው መረዳት እንደሚቻለው ሁላቹም ካለተማራቹት እንደማትፈተኑ ነው🙏
ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ የደረጉትን ንግግር በቪዲዮ ለማየተ 👇👇👇
t.me/zsecrettrainingcenter
2 weeks ago | [YT] | 363